Amharic SDA Hymnal

Amharic SDA Hymnal

Пакет:
com.sdasoft.amharichymnalsda
Загрузки:
1K
Размер:
5.8 MB
Требуемая версия android:
2.2 или более поздняя
Обновлено:
11 января 2017
37
Последняя версия:
3.0
Возраст:
Для всех
Бесплатно Скачать

ከዚህ ቀደም ስለ አዲሱ የውዳሴ መዝሙር ደብተር. ሶፍትዌር በዚህ ገፅ ላይ መፃፋችን ይታወቃል።. ስለሰጣችሁን ገንቢ ሀሳብ እና በፀሎታችሁ. ስላልተለያችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ።. ዛሬ ከእናንተ በመጡ ገንቢ ሀሳቦች ሶፍትዌሩን በማሻሻል. አቅርበናል ።ይሁን እንጂ ይህ የሙከራ ሶፍትዌር ነው።. በዚህ ላይ ያላችሁን ማንኛውም አስተያየት ፃፉልን. በሚቀጥለው ሙሉ እትሙን ለማውጣት አሁንም የሚቀሩ. ብዙ ስራዎች አሉ እናንተም እንዲህ ቢሆን በምትሉት. አስተያየት እንዲሁም በፀሎታችሁ ደግፉን።. ስለምትፀልዩልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ! በአሁኑ ሶፍትዌር ላይ ምን አዲስ ነገር አለ?.

комментарии

Похожие

Приложения разработчика Robert Mayore