የህይወት እዉነታ Ethiopian Life Truths አፕሊኬሽን ልዩና ማራኪ በሆነ አቀራረብ ሰዎች በሚገጥሟቸዉ የእለት ተእለት የኑሮ መሰናክሎችና እዉነታዎች እንዴት ማለፍ እንደሚችሉና ልዩ ስብእናን ይዘዉ ለመቀጠል የሚጠቅማቸዉን ከ 200 መቶ በላይ አጭርና ለዛ ያላቸዉን ሃሳቦች የያዘች ፅሁፍ ነች፡፡. ፅሁፎቹ የሚያተኩሩት ስለ ስደት፣ኑሮ፣ፍቅር፣አስተሳሰብ፣ዘይቤ፣ስኬት፣ሳቅ፣ተስፋ፣ጥንካሬ፣ቆራጥነት ወዘተ.